#የጥሪ_ማስታወቂያ #SelaleUniversity ለሰላሌ University ለነባር (2ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ) ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አደራሳችሁ እያልን ምዝገባ የሚካሄደው መስከረም 7-8/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ 1. ማንኛውም ተማሪ “National ID” ይዞ መምጣት ያለበት መሆኑን፣፤ 2. ከተጠቀሰው ጊዜ አስቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ የሬጅስትራር ጽ/ቤት 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
22
5
4
2September 8, 2026 8.5K 16 27