❤️Window Tips💻
🪟የwindows ተጠቃሚ ከሆናችሁ ኪቦርዳችሁ ላይ የሚገኘውን የwindow key ከሌሎች ቁልፎች ጋር አንድ ላይ በመንካት የምታገኟቸው shortcuts🏃♂️
🔘Win + tab = task view ወይም እንደስልክ የተከፈቱ መተግበሪያዎችን ለማየት።
🔘Win + Ctrl + D= አዲስ virtual desktop ለመፍጠር።
🔘Win + Ctrl + Left/Right= የፈጠርናቸውን virtual desktops ለመቀያየር።🔘Win + Ctrl + F4= የፈጠርነውን virtual desktop ለመዝጋት።
🔘Win + Print Screen=ኮምፒውተራችን ላይ screenshot ለማንሳት።
🔘Win + Arrow keys= ሁለትና ከሁለት በላይ ነገሮችን ስክሪናችን ላይ ለመክፈት እንጠቀምባቸዋለን። ሞክሯቸው!
🔘Win + Number (1-9)= taskbar (ከታች) pin የተደረጉ መተግበሪያዎችን ለመክፈት ለምሳሌ መጀመሪያ ላይ Microsoft store ከሆነ ያለው Win+1 ስንነካ Microsoft store ይከፈታል።🪟
✅ከጠቀማችሁ Reaction👍☺️
2
2
1August 13, 2025 484 1