Tech Info🌍: post #2305 — TG.ME

1 ቢሊዮን ዶላር አልቀበልም ያለው ሳይንቲስት የMeta መስራች Mark Zuckerberg አለም ላይ ያሉ የAI ሳይንቲስቶችን በከፍተኛ ዋጋ እየቀጠረ እንደሆነ ይታወቃል። ከሰሞኑ እንደተሰማው ግን አውስትራሊያዊው የAI ሊቅ Andrew Tulloch 1.5 ቢሊዮን ዶላርና ሌሎች ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞች የሚያስገኝለትን የMeta እንቅጠርህ ጥያቄ እንደማይቀበል ይፋ አድርጓል። Tulloch በአሁኑ ሰዐት 12 ቢሊዮን ዋጋ ያለው Thinking Machine የተሰኘ የAI startu…

August 6, 2025 556 3