Tech Info🌍: post #2304 — TG.ME

ስልኮ ባትሪ እየጨረሰ ተቸግረዋል ? ይህን ትልቅ ችግር ለመዋጋት እንደ መፍቴ እነዚህን ነገሮች እስቲ ይጠቀሙ፡፡ 1. ጠቆር ያለ ባክግራዉንድ ይጠቀሙ፡- ጥቁር ባክግራዉንድ(background) ሲኖረን ስልካችን ባክግራዉንዱን ለማብራት ብዙ አይቸገርም፡፡ 2. አዉቶ ብራይትነስን(auto-br ightness)ማጥፋት ወይም አለመምረጥ፡- በራሱ ጊዜ የእስክሪኑን ንጣት በጣም ያጎላዋል፡ ስለዚህ የእስክሪኑን ንጣት በራሳችን ብናስተካክለዉ ይመረጣል፡፡ 3. የስልክን ቫይቭሬት ማጥፋት፡ ብዙ ሀይል ስለሚጠቀም ከተቻለ ቫይቭሬቱን ማጥፋት፡፡ 4. ዋይፋዩን በማያስፈልግበት ጊዜ ማጥፋት፡ ወይም ብሎኪንግ ሞድን መክፈት ፡ ይህም ዋይፋይ፡ ጥሪ፡ አላርምን፡ማስታወቂያዎችን መዝጊያ መንገድ ነዉ፡፡ 5. ዳታ፡ ጂፒኤስ ፡ብሉቱዝ የመሳሰሉትን ካለተጠቅምንባቸዉ መዝጋት፡፡ 6. ዊጄትስ(widgets)የተባሉ እስክሪን ላይ የሚታዩነገሮችን ማስወገድ፡፡ 7. ሴቪንግ ሞድን መጠቀም፡፡ 8. አፕሊኬሽኖችን በየጊዜዉ አፕዴት ማድረግ፡፡ 9. ሼር ማድረጋችሁን እትርሱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Tech_Infoss

TelegramTech Info🌍🌍 Tech Info 💰 Let's earn together
August 6, 2025 511 1