Lostdogs ይመጣል የተባለው REX ምን እንደሆነ አሳውቀዋል🔥 በዚህም መሰረት Rex ማለት የRandom Exchange ምህፃረ ቃል መሆኑንም አሳውቀዋል😄🔥 ይህም Rex አሰራር ቀጣይ ሳምንት እንደሚጀምር አሳውቀዋል! ያላቹን $Woof አዘጋጁ ብለዋል።በዚህም ከአንድ ሰው ወደ ሌላ ሰው ያለንን $Woof ሊያገበያዩን ይመስላል ወይም Bet ሊያስደርጉ ብቻ ቀጣይ ሳምንት ሲጀመር የምናይ ይሆናል✌️
November 7, 2024 325