ኢላሂ እኔ ነኝ ያንተ ባሪያ ሆድ የባሰኝ እኔ ነኝ ደካማዋ ሀዘን የወረሰኝ እኔ ነኝ አላህዬ እንባ አይኔ ያራሰኝ እኔ እኮ ነኝ የኔ ጌታ አንተ የምታውቃኝ መሄጃ የለኝም አንተው ካልታረቅከኝ
August 31, 2026 29 1