@sheikhmuhammedzainadam · 28.9K subscribers
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም - https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/sheikhmuhammedzainadamIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 24, 2021per Telegram
We have been tracking it since July 19, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
4 advertisers placed 8 creatives in this channel · est. CPM $3–10.
[media, no text]
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته، والحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله ➡️ውድ እና የተከበራችሁ የሸይኻችንን ደርሶች በመከታተል ላይ የነበራችሁና ስላሉበት ወቅታዊ ሁኔታ አሳስቧችሁ በመጠየቅ ላይ ላላችሁ እህትና ወንድሞች! አልሃምዱሊላህ ሸይኻችን በጣም ጥሩ በሆነ ሁኔታ ላይ የሚገኙ ሲሆን إن شاء الله እረፍታቸውን እንደጨረሱ መስከረም 2019 ላይ ወደ ደርሳቸው እንደሚመለሱ ለማሳወቅ እንወዳለን። እስከዚያው የተቀሩ …
[media, no text]
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته، والحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله. ➡️ውድ እና የተከበራችሁ የሸይኻችንን ደርሶች በመከታተል ላይ የምትገኙ እህትና ወንድሞች! ሸይኻችን የት ሔዱ ደርስ ለምን አይጀመርም በማለት ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን በማቅረብ ላይ የምትገኙ ወንድምና እህቶቻችን በመጀመሪያ ደረጃ ስለ ሃሳብና ጭንቀታችሁ በአላህ ስም ለማመስገን እንወዳለን። ከዚህ በፊት ለመግለፅ እንደሞከርነው ሸይኻችን በመልካም ሁኔታ ላይ የ…
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته، والحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله. أما بعد، فنعتذر عن التأخر في الجواب للتساؤلات، ثم نشكر جميع المهتمين بهذا الأمر والراغبين في استماع دروس الشيخ، حفظه الله ورعاه. نبشركم بأن الشيخ -حفظه الله ورعاه- على خير والحمد لله، ولكن الشيخ قد عرضت عليه حاجة طارئة، وهو م…
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ማስታወሻ በዒዱ ምክኒያት ተቋርጠው የነበሩት ደርሶች ለተወሰኑ ቀናት ሸይኻችን ትንሽ ሃጃ ስላጋጠማቸው የማይጀመር መሆኑን ስናሳውቅ ከይቅርታ ጋር ነው ። ኢን ሻ አላህ የሚጀመርበትን ቀን እናሳውቃለን።