AYA Media || አያ ሚዲያ: post #1548 — TG.ME

የምስራች ከሂዳያ ተርቢያ ሰላቴ ሕይወቴ መጽሐፉ  በድጋሚ ገበያ ላይ ዋለ! ለልጆች በልጆች ቃና የተዘጋጀ! ድንቅ መጽሐፍ! መጽሐፉ ከ5 ዓመት ጀምሮ ላሉ ልጆች የተዘጋጀ ሲሆን ስለ ዉዱእ አደራረግ ስርዓትና ጥቅሞች ሰላት ለምን እንደሚሰግዱ የሰላት አሰጋገድ ስርዓትና ጥቅሞች ሰላትን የሚያበላሹ ነገሮችን እና ከሰላት በኋላ የሚባሉ አዝካሮችን አካቶ ይዟል በተጨማሪም ልጆችን አሳታፊ የሆኑ አዝናኝና አስተማሪ ጥያቄዎችን! እንዲሁም ሰላት ለመለማመድ የሚረዳቸው የሁለት…

May 21, 2025 231