Sadat_Text_Posts: post #935 — TG.ME

*️⃣*️⃣*️⃣ኢንሻ አላህ *️⃣*️⃣*️⃣ እሁድ ከጠዋቱ 3 ሰኣት ጀምሮ እስከ ዙሁር በሑዘይፋ መስጂድ የዳእዋ ፕሮግራም ይኖራል። ፕሮግራም አቅራቢዎች 1️⃣🔁ኢብኑ ሙነወር፣ 2️⃣🔁አቡ ኡስዋ፣ 3️⃣🔁ሳዳት ከማል፣ 4️⃣🔁አብዱ ሰኢድ፣ 5️⃣🔁አማር በህረዲን። ፕሮግራሙ ከሚያካትታቸው ትምህርቶች ውስጥ 1️⃣🔤ቁርኣንን በጥሞና ማዳመጥ፣ 2️⃣🔤አቀራራችን ማስተካከል፣ 3️⃣🔤የተመረጡ ምእራፎች የቁርአን ትርጉም፣ 4️⃣🔤ዳእዋ እና ሌሎችም ለሴቶች በቂ ቦታ አለ። 🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘 አድራሻ ሸገር ሲቲ ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ። https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

February 27, 2025 6.1K 5