የባዮሎጂ መምህሬ የላከችውን ሚሴጅ አያችሁ⁉️ https://lnkd.in/p/exgRCmDK አል-ሐምዱ ሊላህ‼… — STEM with Murad 🇪🇹 — TG.ME

STEM with Murad 🇪🇹https://lnkd.in/p/er2ZMQnw
የባዮሎጂ መምህሬ የላከችውን ሚሴጅ አያችሁ⁉️


https://lnkd.in/p/exgRCmDK



አል-ሐምዱ ሊላህ


በነገራችን ላይ በወቅቱ የሸለመችኝ ገንዘብ ሳይሆን አጋዥ መጽሐፍ ነው። ግን እኔ የማየው በዚያ በትንሽ ደመወዛቸው ከወጪዋ ቀንሳ፣ አስባ፣ እኔን ለመሸለም ያወጣችውን ገንዘብና ከጀርባው ያለውን ቀና እሳቤ ነው። አላህ ምንዳዋን ይክፈላት።
LinkedIn
#mentorship #gratitude #education #leadership #payitforward #teacherimpact #inspiringstories #ethiopia | Murad Tadesse
People asked me: «What was the reward your teacher gave you 14 years ago that made you remember her for over a decade?» It wasn't money. It wasn't a shiny trophy. It was a supplementary study guide called «Alpha Biology.» 📚 To understand why this book…
👍9🥰6👏4
August 27, 2026 2.6K 2