የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC): post #2380 — TG.ME

በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ

1,ኪነጥበብ እውነታን ማምለጫ ነው ማረጋገጫ?

2,ኪነት ድርሻዋ እውነትን ቀባብቶ ማቅረብ ነው ወይስ ሌላ እውነት መፍጠር?

3,የኪነጥበብ ግብ ምንድነው ? እውነት ? ውበት?ወይስ ሌላ?

4,ከያኒው ስለሚሰራው ነገር ቀድሞ የተሟላ ምስል ይኖረዋል ወይስ እሱም ለስራው ባእድ ነው?

🗺️ አድራሻችን RVC Telegram channel ።
  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
❤1
August 22, 2026 197 1