"ሰኔ እና ሰኞ ተገጣጠሙ" የሚል አጉል እምነት!
ዛሬ ሰኔ 1 ሰኞ ነው። ብዙዎች "ምን ይከሰታል?" ሲሉ ይጨነቃሉ። ነገር ግን ይህ ተረት መነሻው በ1900 ዓ.ም. የመኪና ትራፊክ ደንብ ሲቀየር ከተፈጠሩ አደጋዎች እንደሆነ ታሪክ ያስረዳል - መለኮታዊ መነሻ የለውም!
እስልምና ግን እንዲህ ያለውን አጉል እምነት (ጢየራ) ሺርክ አድርጎ ይቆጥረዋል። ነብዩ ﷺ እንዳሉት: "ጢየራ ሺርክ ነው"
ቀናት በራሳቸው ክፉም ሆነ በጎ አያመጡም። ክፉና ደግ የሚሆነው በአላህ ፈቃድ ብቻ ነው።
ስለዚህ ዛሬንም ልክ እንደማንኛውም ቀን በትጋት በሥራ፣ አላህን በማስታወስ እናሳልፍ ! ☝️
Forwarded fromስለ ዲናችን 🌿
June 8, 2026 63