@pharmainsightrx · 3K subscribers
📩 Contact us: @UnapologeticalDreamer Your trusted hub for pharmacy and healthcare. Access study materials, past exams, CoC & Exit Exam preparation, research support, career opportunities, clinical updates, business insights and more.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/pharmainsightrxIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 12, 2022per Telegram
We have been tracking it since July 21, 2026
Also reachable as @pharma_files_store
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
#NGAT አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ። 💊 Pharma Insight Rx — Learn • Prepare • Grow 📩 For inquiries or support, contact: @UnapologeticalDreamer
[media, no text]
[media, no text]
2.በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ 3.ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) …
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ________ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ 1.የፈተናው መርሃ-ግብርም፦ -በ13/12/2018 ዓ.ም…… Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and …