እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሳችሁ❕
ጾመ ፍልሰታ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርና በረከት በሁላችንም ላይ የሚፈስስበት፤ በተለይም የሕጻናትን ልብ በቅዱስ ደስታና በየዋህነት የሚሞላ የተቀደሰ ወቅት ነው።
ሕጻናት በነጭ ነጠላ ተሸፋፍነው በጠዋት ወደ ቤተክርስቲያን ሲገሰግሱ፣ ታቦት ሰርተው በደስታ ሲዘምሩና ምጽዋት ሲካፈሉ ማየት የፍልሰታን በረከት ልዩ ያደርገዋል።
እግዚአብሔር አምላክ ጾሙን የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ያድርግልን፤ የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን❕
መልካም ወሬንና መንፈሳዊ በረከትን ማካፈል ትልቅ በጎነት ነው❕
ይህንን የተባረከ የመልካም ምኞት መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ (Share) በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው።
❖═ @Ortodox_27 ═❖
❖══ @Ortodox_27 ══❖
❖═ @Ortodox_27 ═❖

