200 ሰዎችን ለዳታ አኖቴሽን እና ኢንኮደር ስራ እንፈልጋለን ማሟላት ያለቦት መስፈርቶች 1… — OPPsphere — TG.ME

200 ሰዎችን ለዳታ አኖቴሽን እና ኢንኮደር ስራ እንፈልጋለን

ማሟላት ያለቦት መስፈርቶች

1. የኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ ምሩቅ መሆን
2. ቋሚ ስራ የሌለው
3. ስማርት ስልክ መያዝ (ላፕቶፕ እና ታብሌት መያዝ አማራጭ ነው)
4. የዲጂታል ክህሎት መኖር
5. የእንግሊዝኛ ቋንቋን መረዳት መቻል
6. የአንድ ሙሉ ቀን ስልጠና መውሰድ መቻል
7. በአዲስ አበባ የሚገኝ/የምትገኝ መሆን
8. አድሜ - 18-35

ለማመልከት ይህንን ፎርም ይጠቀሙ https://forms.cloud.microsoft/r/hFdC0tGsBm

Join👇
@OPPsphere
August 26, 2026 7K 103