2 Kings 2 አማ62 - 2ኛ ነገሥት
9: ከተሻገሩም በኋላ ኤልያስ ኤልሳዕን፡— ከአንተ ሳልወሰድ አደርግልህ ዘንድ የምትሻውን ለምን፡ አለው፤ ኤልሳዕም፡— መንፈስህ በእኔ ላይ ሁለት እጥፍ ይሆን ዘንድ እለምንሃለሁ፡ አለ።
10: እርሱም፡— አስቸጋሪ ነገር ለምነሃል፤ ነገር ግን ከአንተ ዘንድ በተወሰድሁ ጊዜ ብታየኝ ይሆንልሃል፤ አለዚያ ግን አይሆንልህም፡ አለ።
11: ሲሄዱም፥ እያዘገሙም ሲጫወቱ፥ እነሆ፥ የእሳት ሰረገላና የእሳት ፈረሶች በመካከላቸው ገብተው ከፈሉአቸው፤ ኤልያስም በዐውሎ ነፋስ ወደ ሰማይ ወጣ።
1
1August 22, 2026 253 1