ነጠብጣብ...: post #622 — TG.ME

ውድቀታችንን የሚያፋጥኑ ነገሮች:

🔶 ሰውን መናቅ

🔶 በገንዘባችን ብቻ መመካት

🔶 ጊዜያችንን ማባከን

🔶 እራስን በሌሎች ዘንድ መቆለል

🔶 የመጣንበትን መንገድ መርሳት

🔶 ሶላትን አለመስገድ

🔶 ሚስኪኖችን መበደል

🔶 በፍቅር ስም የሰዎችን ልብ መስበር

🔶 ወላጆችን መበደል

🔶 ሀራም ነገር ላይ መዘውተር

🔶 አለማንበብ

🔶 ትምህርትን መናቅ

🔶 ከሌሎች ለመማር አለመሞከር

🔶 በሰዎች ስኬት መብገን

🔶 ከሌሎች ሰዎች አድናቆትን መፈለግ

         t.me/Netebtab99
❤8👍1
January 4, 2025 1.2K 7