I had this friend in high school who always gets bullied by his own close friends. ጓደኞቹ ብዙ ጊዜ ያበሽቁታል። እሱም አያሳፍራቸውም መልሶ ይበሽቅላቸዋል። ብዙ ጊዜ እንደ ማብሸቂያ የሚጠቀሙት ልጁ insecure በሆነባቸው ጉዳዮች ነው። ልጁ ምስኪን ነው ይስቅላቸዋል። ሲቀለድበት ፈገግ ብሎ ያልፋል። ጓደኞቹ one to one ሲያገኙትም በgroup settingም ነበር mood የሚይዙበት። Mood ሲያዝበት ዝም ይላል። ሁሉም እየመጣ ሲቀልድበት ቀልድ እና ጨዋታ የሚያውቅ ሰው ነበር የሚመስለው። ቀስ እያለ ከጊዜ ወደ ጊዜ የልጁ ኮንፊደንስ እየተመታ መጣ። እንደ ከዚህ ቀደም ጮክ ብሎ ማውራት እና በቡድን መሐል ሃሳቡን በነፃነት መስጠት ያሳፍረው ጀመር። ድምፁን ቀንሶ ማውራት ልማዱ ሆነ። ሃሳብ ካለው በሰው በኩል ነበር የሚያስተላልፈው። አንዳንድ ነገሮች ከመስመር እንዲያልፉ በፈቀድን ቁጥር ማንነታችንን እያስደፈርን እንመጣለን። በጣም የምትወዱት እና የሚወዳችሁ ሰው ቢሆን እንኳን እናንተ ጋር ሲሆን በምን አይነት መልኩ act ማድረግ እንዳለበት ማወቅ አለበት። እኔም ከቅርብ አመታት ወዲህ ነው በደንብ የተረዳሁት። አሁን ላይ ማንም እኔ approve ያላደረኩትን topic ማውራት ሆነ action እኔ አከባቢ ማድረግ አይችልም። ይኼ ለሌላው በቀላሉ manipulate የማትደረጉ ሰዎች መሆናችሁን ያሳያል። And don't be afraid to tell anyone that you're insecure about a certain things. You can say like this "This topic makes me feel uncomfortable. Can we change it?" Leaders keep their boundaries uncrossed. Once you let someone cross the red lines, you start losing power over your surroundings. And there is no going back from there! @nks_journal
I had this friend in high school who always gets bullied by his own… — NK's Journal — TG.ME
September 5, 2026 256 2