There was this girl I met years ago. We actually grew up together, but we never had any rom***ic history between us..
አጋጣሚዎችኮ አንዳንዴ ክፉ ናቸው። እና አንድ ላይ we went to visit our Sunday school teacher, who had given birth. እና ተማሪዎቿ ተሰብስበን መሄድ ነበረብን and everyone joined us.
ከዚያ with that girl እዚያው ትንሽ ተቀራረብን። አወራን። And we also had enough time to have some fl**ty chats 😂.
Interestingly, the chats didn't stop there. We even started chatting online ቤት ተመልሰንም። ረጅም ሰዓት አወራን። ሙዳችን ገጠመ። በቃ የሌለ ተመቻቸን ምናምን።
አቤት ውበት ! አቤት ቁመና! አቤት አረማመድ! አቤት አነጋገር! ምን ልበላችሁ በቃ ልዩ ነበረች😂።
ከዚያ በውስጤ ሌላ አለም ውስጥ ገባሁ። እርግጠኛ ነኝ እሷም እንደዛው። ፈገግታዋ ያሳብቃል። እና ጨዋታችን ሞቅ አለ። ተቀላለድን ምናምን።
ከዚያ አንድ ቀን ለምን እራት አንበላም ብለን ተገናኘን። በላን። ብዙ ሰዓት አወራን። ከዚያ በመሐል እያወራች….
… "በነገራችን ላይ የወንድ ጓደኛ አለኝ። እና የሚገርምህ ከእሱ ጋር..."....
.... እያለች ወሬዋን ሳትጨርስ ሁሉ ነገሯ እጅ እጅ ማለት ጀመረ። ፊቷ ድብርት መልቀቅ መልቀቅ አልጀመረም?🙂 ያላየሁትን ብጉር ከጉንጯ ላይ ማስተዋል ጀመርኩ። እናንተ! ይኼ ሁሉ ኮረት እንዴት አልታየህም? ትሉኛላችሁ። ደግሞ ፀጉሯ እጥረቱስ።
ግንባሯ ወደዚህ ወጥቶ ነው? ፀጉሯ ገብቶ ነው? የጥርሶቿስ ብልዝነት። ቅንድቦቿ መሐል አንዲት ሽበት ነገር እንዳለች እሷም ያስተዋለችው አይመስለኝም።
እኔ ግን ታይቶኛል። ሲጀመር ልጅቷ አትሆንም ነው እምላችሁ።
በቃ ንግግሯ ሁሉ የአሮጊት ወሬ ያስንቃል። ወይ ሐሳብ አገላለጿ አያምር ወይ logical አይደለች። በቃ አለባበሷም ከቁመናዋ ጋር እንደማይሄድ ማን በነገራት! እዚያ ተቀምጠን አረማመዷን መሳል ጀመርኩ። ውይይ ...ለካ ወልጋዳ ናት።
እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው? Before you go too deep into someone’s life, know them first. Know who they are. Know who they’re with. Know what their life looks like. Don’t just assume. Ask. ዝም ብለህ ባልተጨበጠ ጉዳይ ላይ አትመሳሰጥ🙂 brooo!
ደህና እደሩ!
#reposted 🏃♂️
@NKs_JOURNAL
42
24
3
2
1August 29, 2026 367 4 3