የሰሞኑን ጉድ ለእናቷ እንዳታሳዩአቸው! የጥሎሽ ቀን... "ልጁ MMA Fight ሲያደርግ የሚያሳይ ቢዶ አሳዩን። ካልሆነማ ልጃችንን ለማንም ሴዶ ቢጤ አንሰጥም" ነው ሚሉት። የEngagement Ring ስታሳዩአቸው ደግሞ.. "ሪንግ ውስጥ ገብቶ ካልተፋለመ ምን ያደርጋል ring? ቀለበት ልጄን ከጠላት አይጠብቃት ነገር ... ወደዚያ ቀለበታችሁን ...በማንም ወርቅ ለመሸወድ አትሞክሩ" ነው ምትባሉት። በቁስ ምናምን የማይሸወድ ትውልድ ነው እየተፈጠረ ያለው ወገን። ትታገላታለህ ገና። እኔ personally I didn't like it. ይኼ ነገር ወርዶ ታች ሳይመጣ ሳይቃጠል በቅጠል ወይም ሳይቀድመን ነው መቅደም።🙂 እናቷ እንዳታየው!😏 @nks_journal
August 28, 2026 379 2