Munib Network: post #16243 — TG.ME

በቱርክ ኢዝሚር ከተማ ትላንት ማታ ሰደድ እሳት የተነሳ ሲሆን፣ እስካሁን ከ400 በላይ ሰዎችን ከአደጋ ቦታ ማውጣት የተቻለ ሲሆን የአደጋ ጊዜ ሰራቶች እሳቱን በቁጠጥር ስር ለማድረግ እየተጉ እንደሚገኙ አስታውቀዋል። የእሳት አደጋው በሰው ህይወት ላይ ምንም አደጋ አላደረሰም።

@munib_net
❤6😭6👍2
June 27, 2025 6.9K