Moifan Tech: post #3385 — TG.ME

ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ስለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። 🔎በዌብ ሳይት 1. https://result.neaea.gov.et 2. https://result.eaes.et ✈️በቴሌግራም https://t.me/eaesbot ✅በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 6284 ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Tmhrt_Minister ✈️https:…

August 24, 2026 805 1 10