አስደሳች ዜና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የእናንተን ውድ ተገልጋዮች ፍላጎት ለሟሟላት ልዩ ልዩ… — Moifan Tech — TG.ME

አስደሳች ዜና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የእናንተን ውድ ተገልጋዮች ፍላጎት ለሟሟላት ልዩ ልዩ የአገልግሎት አይነቶችን ከመቼውም ግዜ በላይ በላቀ አቀራረብ ፣ በቅርንጫፍ አድማስ ፣ በጥራት ፣ በዲጂታል አማራጭ ወደ እናተ ቀርቧል ። እነሆ በሰው ተኮሮ የሪፎርም ስራ እና በዜጋ ተኮር የዲፕሎማሲ ሂደት ውጥን ላይ አገልግሎቱ የዜጎች ፍላጎት ለማሟላት እና በመላው አለም ላይ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባሉበት ለመድረስ በትጋት ላይ ይገኛል ። በቅርቡም የኢትዮጵያን ታሪክ በውል በመተረክ እና የሀገርን ገፅታ ፥ መልካም ስም ከፍ ያደረገውን አዲሱን ኢ-ፓስፖርት - በሪያድ ፣ በዱባይ ፣ በርሊን ጀርመን ፣ ፕሪቶሪያ ፣ ጅዳ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ፣ አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን በደስታ ለመግለጽ እንወዳለን ። በቅርቡ የምንሰጠውን አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን የመመዝገቢያ ሊንክ በመጠቀም በማመልከት ኢ-ፓስፖርት ማግኘት እንደሚችሉ ስንገልጽ በታላቅ የአገልጋይነት አክብሮት ነው ። Application steps ፣ የማመልከቻ ሂደት 1. Create Account ፣ አካውንት መክፈት 2. Apply (fill the forms, upload required docs, select your nearest embassy,select appointment slot) ፣ አስፈላጊ መረጃ መሙላት ፣ በቅርብ ያለን ኢምባሲ መምረጥ 3. complete your payment ፣ ክፍያ መፈፀም 4. Submit ፣ ማመልከቻው ማስገባት ፣ ማሳሰቢያ በቀጣይ በሌሎች ሚስዮኖች አገልግሎቱን የምንሰጥ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ! የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ሁሉም የሚታወቅባት ኢትዮጵያ ! ———————— ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ሚዲያ ድህረ -ገፆችንን ይጎብኙ ይወዳጁን ...... Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/ 💥💥 📹✨ Join us 👇 🚀 Job search: 👇 https://t.me/FinnaTech Technological tips: 🛠️👇 https://t.me/Moifani YouTube: 👇 https://www.youtube.com/@moifani Business 💼📈👇 https://t.me/BusinessAcadamy ✨

TelegramImmigration And Citizenship Service (ICS Ethiopia)This is the official channel of the FDRE Immigration and Citizenship Services
August 8, 2026 947