ከአቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن عادَ مريضًا، أو زارَ أخًا لَهُ في اللَّهِ ناداهُ مُنادٍ: أن طِبتَ وطابَ مَمشاكَ وتبوَّأتَ مِنَ الجنَّةِ منزلًا﴾
“የታመመን የጎበኝ ወይም ደግሞ ለአላህ ሲል የተወዳጀው ወንድሙን የጠየቀ፤ ከሰማይ የሆነ ተጣሪ መላእክት እንዲህ ሲል ይጣራል፦ ‘አማርክ፣ አካሄድህም አማረ፣ ከጀነትም ማረፊያ ተዘጋጀልህ’ በማለት።”
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 2008
4
3
2
1September 5, 2026 237 1