ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦"አንድ ሙስሊም ለወንድሙ (እሱ በሌለበት) የሚያደርገው ዱዓ ተቀባይነት ያለው ነው። በራሱ አጠገብ የተመደበ መላይካ አለ፤ ለወንድሙ (መልካምን) በለመነ ቁጥር የተመደበው መላይካ 'አሚን! ለአንተም ተመሳሳይ ይሁንልህ' ይለዋል። ☘ ሶሂህ ሙስሊም (2733)t.me/MishkatAl_Islam/2534Translate63September 5, 2026 238 1