Video Editing ማለት ምንድነው? ብዙ ሰዎች Video Editing ማለት Effects መጨመር ብቻ… — MimarMub. — TG.ME

Forwarded fromUNUnusNur
🎬 Video Editing ማለት ምንድነው?
ብዙ ሰዎች Video Editing ማለት Effects መጨመር ብቻ ይመስላቸዋል…
But it's much more than that.

Video Editing ማለት የተለያዩ clips, sounds, texts, images እና effects በማዋሃድ አንድ message ወይም story በተሻለ መንገድ ማስተላለፍ ነው።


✂️ Cutting
🎨 Color
🔤 Typography
🎵 Sound Design
🎬 Transitions
🌀 Motion Graphics

እነዚህ ሁሉ የVideo Editing አካል ናቸው።
🔥3❤2
August 16, 2026 198 1