#ተጀመረ 🔥 MGW Vacation and Summer Tutorial Class For all 2nd year health students: እንሆ ጊዜው ደረሰና ለእናንተም አገልግሎታችንን ጀመርን ፤ አሁን ላይ Freshman second Semester ጨርሳችሁ ጤና የመረጣችሁ ተማሪዎች አብረን ተጨማሪ 1 አመት የሚያቆዬን እጅግ ወሳኝ Tutorial and Mentorship ተጀምሮላችኋል። ➡️ በሁለተኛ ዓመት የጤና ተማሪዎች Tutorial and Mentorship Program ምንምን ትምህርቶችን አብረን እንማራለን ? 1⃣Gross Anatomy 2⃣Embryology 3⃣Physiology 5⃣Biochemistry 5⃣Pathology 6⃣Microbiology 7⃣Pharmacology ➡️ቲቶሪያሉ ለእነማን ያገለግላል ? 🟰ይህ ቲቶሪያል በዚህ አመት Freshman ጨርሳችሁ ጤና Department ለገባችሁ ተማሪዎች ማለትም :- 1⃣ Medicine 🔢 Dental Medicine 🔢 Pharmacy 🔢 Anesthesia 🔢 Radiology 🔢 Veterinary Medicine 🔢 HO 🔢 Midwifery 🔢 Nursing & Medical Laboratory. ⚪️ የሚገርም ቆይታ ይኖረናል ፤ በምንም የማይተካ እገዛን እንደምንሰጣችሁ እርግጠኞች ነን 💯 ለሁለተኛ ዓመት ጤና ተማሪዎች Tutorial and Mentorship Program ስትመዘገቡ አንድ ጊዜ ብቻ 340 ብር ትከፍላላችሁ ፤ ሌላ ተጨማሪ ምንም ነገር አያስፈልጋችሁም። 🟥MGW ማስተማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app 💻ስለቱቶሪያል ለመጠየቅ 📞0704282565 📞0906014772 💬APP Support : @MGW_Support Join us 🌐@MGW_Freshman🔂
MGW: post #893 — TG.ME
June 27, 2026 455 5