MGW: post #890 — TG.ME

🔥 MGW Vacation and Summer Tutorial Class For all 2nd year health students: አሁን ላይ Freshman second Semester ጨርሳችሁ ጤና የመረጣችሁ ተማሪዎች አብረን ተጨማሪ 1 አመት እንቆያለን ። 📌የጤና ተማሪዎች የሚማሯቸው ኮርሶች Informally, Normal and Abnormal ተብለው ይከፈላሉ ። 🚩 Normal የምንላቸው ጤነኛውን የሰው Structure or function or ደግሞ Molecular organization የምትማሩባቸው ናቸዉ ። እነሱም ➡️Anatomy (Gross, Histo , Embryo ) ➡️Physiology ➡️Biochemistry ናቸዉ ። 🟰 Abnormal የምንላቸው የሰውን Abnormalities በተለያዬ Dimensions የሚያጠኑትን ነው ። እነሱም  ➖Pathology ➖Microbiology ➖Parasitology ➖Pharmacology  ናቸው 🔕 Normal ያልናቸውን በደንብ ካላወቃችሁ Abnormal  ያልናቸውን አታውቁም። 💻በተለይ Introduction to med  በቅርቡ የምትጀምሩ በጣም መጠንቀቅ አለባችሁ ፤ ከወዲሁ ብዙ ነገር ጨርሳችሁ ራሳችሁን ብቁ ማድረግ አለባችሁ። 📊 ስትጀምሩ ከተዘናጋችሁ Frustration ስለሚገጥማችሁ በጣም ትጎዳላችሁ  ከወዲሁ ብዙ ነገር ጨርሱ ፤ አንብቡ  ፣ ጥያቄ ስሩ🙏 ❇️ አስቡት አንዱ ሞጁል ብቻ 33 Credit hour ነው  ያለው ፤ ውጤት ዝቅ ካለ 7 ዓመቱንም አይነሳም  ⚪️ እንዳትቸገሩ ፣ እንዳትዘናጉ እንዲሁም ቀድማችሁ እንድትማሩ Medical Gateway ያዘጋጀው የጤና ተማሪዎች Tutorial ወሳኝ እንደሆነ ምንም ጥያቄ የለውም 🥰 📍 እስከ ነሀሴ -10,Anatomy , Embryology & Physiology  ገፋ አድርገን (የሚያልቅልንም ከሆነ ጨርሰን) , Gross Anatomy , Embryo እና Physiology ድብልቅ አድርገን Final Exam ይኖራችኋል ። ✍️የእኛን ፈተና ብትወድቁ ( ከ 100 % ከ 60በታች ብታመጡ ) ማስጠንቀቂያ ይሆናችኋል ፤ ዩኒቨርሲቲያችሁ የሚፈትናችሁን ከ 60 በታች ብታመጡ ግን No Excuse  አንድ አመት ትደግማላችሁ 💯 ➡️ ቀድማችሁን ራሳችሁን የምታዩበት እንዲሁም የምትማሩበት ቦታ ሲገኝ ፈጥናችሁ ተጠቀሙ ፤ እኛም እስከመጨረሻው አብረናችሁ ነን። ሰኔ -20 ጀምረን እንቀበላችኋለን🥰 Join us 🌐@MGW_Freshman🔂

June 21, 2026 546