MGW: post #885 — TG.ME

Forwarded fromMGMGW Freshman 🎓
➡️ለ2ኛ ዓመት የጤና ተማሪዎች በሙሉ (PC1 and Other Health's).

Summer and Vacation Tutorial !

⚪️በ Freshman የተጀመረው ቲቶሪያላችን አሁን ደግሞ ለሁለተኛ ዓመት የጤና ተማሪዎች ከAnatomy እስከ Pharmacology በጥራት ለመስጠት  ከሰኔ 20 ጀምሮ አዲስ Introduction To medicine ለምትጀምሩ ተማሪዎች እና ሌሎች Other Health ተማሪዎች በጣም ወሳኝ Tutorial ፤ Mentorship and Vital Exam Practices ይጀመራል🥰

➡️በክረምቱ Program ምንምን ትምህርቶችን አብረን እንማራለን ?

1⃣Gross Anatomy
2⃣Embryology
3⃣Physiology
5⃣Biochemistry
5⃣Pathology
6⃣Microbiology
7⃣Pharmacology

➡️ቲቶሪያሉ ለእነማን ያገለግላል ?

🟰ይህ ቲቶሪያል በዚህ አመት Freshman ጨርሳችሁ ጤና Department ለገባችሁ ተማሪዎች ማለትም :-
1⃣  Medicine
2⃣  Dental Medicine
3⃣  Pharmacy
4⃣  Anesthesia
5⃣  Radiology
6⃣  Veterinary Medicine
7⃣  HO
8⃣  Midwifery
9⃣  Nursing & Medical Laboratory.

➡️ ክረምቱን አብረን ነን ፤ የሚገርም ጊዜን አብረን እናሳልፋለን ፤ እንማማራለን ...ብዙ ነገር እናቀልላችኋለን💯

Join us
🌐@MGW_Freshman🔂
June 17, 2026 256 1