ማስታወቂያ #10ለ2019 የትምህርት ዘመን በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና ለወሰዳችሁ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፤በተመዘገባችሁበት ሊንክ በመግባት መለያ ቁጥራችሁንና የይለፍ ቃል በማስገባት ማለፍ ወይም አለማለፋችሁን ማረጋገጥ ትችላላችሁt.me/MatricET/5136TranslateSeptember 9, 2026 27