Mark Tech Info | Mark Technology Information: post #1111 — TG.ME

አዎዎዎዎዎዎዎዎ 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳

በደንብ እዩት የምታዩት ቁጥር 440ሺህ ሳይሆን 4,400,000 (4.4 ሚሊዮን) point ነው፡፡ እስቲ አስቡት ወደ እኛ ብር ሲመነዘር በአንድ ቀን ብቻ ከ 80,000 ብር በላይማለት ነው በወር እንዳይመስላችሁ በአንድ ቀን ብቻ ይሄ በአንድ ቀን የመጣ ተአምር አይደለም ወራትን የፈጀ ልፋት አለበት( Team building),

ትልቁ ነጥብ ደሞ ይሄ ነው እነዚህ ሰዎች የማስተርስ ዲግሪ ያላቸው አይደሉም ትልቅ የሥራ ልምድ ያላቸው ወይም ደግሞ ከኪሳቸው ብዙ ብር ያወጡም አይደሉም ለዚህ ሁሉ ስኬት ያበቃቸው አንድ ነገር ብቻ ነው ቆራጥነት ።

እኛ ለጥሩ ደመወዝ ብለን ለብዙ ዓመታት እንማራለን፡፡ እነዚህ ሰዎች ግን በቁርጠኝነት ብቻ የማስተርስ ዲግሪ ካላቸው ሰዎች በላይ እየሰሩ ነው። ሕይወትን ለመለወጥ በእውነት መፈለግ ማለት ይሄ ነው። ከፈለጋቹት መንገድ ታገኛላችሁ, ካልሆነ ግን ምክንያት A

እነሱ ከቻሉ እናንተ(እኔ) ለምን አትችሉም? እኔ ከቻልኩ እናንተ ለምን አትችሉም? ለራሳችሁ ሰበብ አትፍጠሩ። መምህራን፣ እናቶች፣ ተማሪዎች፣ ሌላው ቀርቶ የቤት ረዳት እህቶቻችን ሳይቀሩ እየሰሩበት ነው። ራሳችሁን ካልገደባችሁት በቀር የማይቻል ነገር የለም

ለሥራው ጊዜያችሁንና ትኩረታቸሁን ብቻ ስጡ በኋላ ትመሰግኑኛላችሁ።

Don't forget to react 👍☺️👌
❤6👍4🔥1
May 1, 2026 1.2K 2