እንደዚህ አይነት ነገሮች በ Telegram ከምታውቁትም ሆነ ከማታውቁት ሰው ከተላከላችሁ እንዳትከፍቱት!
ከነካችሁት የእናንተም ቴሌግራም ይጠለፋል። እነዛ የምታውቋቸው ሰዎች ወደ እናንተ የሚልኩት አውቀው ሳይሆን ቴሌግራማቸው ተጠልፎባቸው ከነሱ ቁጥጥር ውጪ ሆኖ ነው።
በፊት ነፃ Premium ብለው ነበር የሚጠልፋት አሁን ደግሞ ከ Sexual ጋር በተያያዘ ሊንክ መተዋል። የማታውቁትን እንደዚህ አይነት ሊንክ አትክፈቱ። ቴሌግራማችሁን በ 2step ቆልፉት በቀላሉ እንዳይሰረቅ።

4
1
1June 11, 2026 1.4K 1