Important Update [325 Fresh Gradudete] ትላንት የAddis Ababa City Administration Revenue Bureau Website application Link አይሰራም ነበር። ዛሬ Application Website እንደገና መስራት ስለጀመረ እስከ ነሀሴ 22/2018 ድረስ Apply ማድረግ ትችላላችሁ። 325 ሰራተኞችን ስለሚፈልግ ይሄን ትልቅ የስራ እድል እንዳያመልጣቹ። ማሳሰቢያ፦ በዚህ የስራ ማስታወቂያ ላይ መሳተፍ የሚችሉት ከ2016–2018 የተመረቃቹ ብቻ ናችሁ። Application link For Fresh Graduate⤵️ ➡️https://aacarb.gov.et/Home/Vacancy/Fresh JOIN➔@ETHIOS_JOBS JOIN➔@ETHIOS_JOBS
2
1August 24, 2026 503