🥖 እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) 🔔 በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም የቡሄ በአል ይሁንላቹ❤️🙏 🎊 መጣና በዓመቱ... ኧረ እንደምን ሰነበቱ!" ቡሄ - ከክረምት ጨለማ ወደ መስከረም ብርሃን 🌤 ☘ የክረምቱ ቅዝቃዜ ማብቂያ ሲቃረብ የፀሐይ ብርሃን ምድርን ዳግም ማሞቅ ሲጀምር፣ የኢትዮጵያዊነት ማህበራዊ ትስስር እና የመንፈሳዊነት ህብረ-ቀለም የሆነው የቡሄ (ደብረ ታቦር) በዓል መቃረቢያው እና ዋዜማው ላይ "መጣና በዓመቱ... ኧረ እንደምን ሰነበቱ!" የሚለው የታዳጊዎች ጭፈራ በያካባቢው መታየት ይጀምራል። 🥁📢 ❤😍🥰😘😍😘🥰
11August 19, 2026 972