Buzzer App ላይ ስትሰሩ ማወቅ ያለባችሁ ነገር: ❓ የስራችሁትን ገንዘብ ለማውጣት ሁለት ዋና ዋና… — Major Crypto Airdrops — TG.ME

Buzzer App ላይ ስትሰሩ ማወቅ ያለባችሁ ነገር:

የስራችሁትን ገንዘብ ለማውጣት ሁለት ዋና ዋና መስፈርቶች አሉ

1️⃣የሰራችሁት ገንዘብ $10 በላይ መሆን አለበት


2️⃣አካውንታችሁ verified መሆን አለበት

Verified ለመሆን ምን ያስፈልገናል?

⚡️ 1,000 followers ወይንም
⚡️ በየግዜው አክቲቭ ሆኖ Video መልቀቅ

Buzzer app ላይ ከ1,000 በታች follower ካላችሁ ይሄንን community ተቀላቀሉን እርስ በእርሳችሁ follow ተደራረጉ

✓Buzzer community
👍2🔥1
December 21, 2025 60 1