Medehaniyalem Christian Students Fellowship: post #2420 — TG.ME

8⃣
ቀን
ብቻ ቀረው


❇️" እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።"
የዮሐንስ ራእይ 22:12

💥የመድኃኒዓለም ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ልዩ የሆነ ሽኝት ፕሮግራም ደረሰ🤩🤩🤩

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
   
      ነሐሴ 29 ( አርብ )
       ከ 2:00 ጀምሮ

👉 ነብይ ዳን
👉ዘማሪ ሀብታሙ
እና ከ fellow team ጋር ልዩ ጊዜ ይኖረናል

👉በአምልኮ የምንረሰርስበት
👉የእግዚአብሔር ቃል  የምንማርበት
👉 የስነ- ፅሁፍ ጊዜ
👉4Books ለሰለጠኑ ተማሪዎች ሰርተፍኬት  የሚበረከትበት
👉የሽኝት ጊዜ እና
ከተለያዩ ፕሮግራሞች ጋር

    #መቅረት_በፍፁም_አይታሰብም
     #ሁላችሁም_ተጋብዛችሁዋል

#መጋበዝ ያለባችሁን ሁሉ ጋብዙ

📍ጉለሌ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን


ለበለጠ መረጃ፦ ቦታዉን ካላወቃችሁ መድኃኔዓለም ደርሳችሁ ደውሉልን 🔽🔽🔽
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇                  
                      📞0974166143
                      📞0975447482
👆👆👆👆👆 👆👆👆👆👆👆👆👆
Telegram👉@MCSF2016
                   @MCSF2016
Facebook👉https://www.facebook.com/profile.php?id=100091888280620&mibextid=ZbWKwL
በYouTube👉 https://youtube.com/channel/UCeU8jCgGzsOjq0L5whrzR2w
❤3👍1
August 27, 2026 129 2