Medehaniyalem Christian Students Fellowship: post #2408 — TG.ME

🎉🎉ደረሰ🤩 ደረሰ 🤩ደረሰ 🗣🗣🗣 በፍጹም አይቀርምም🤩🤩 ❇️" እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።" የዮሐንስ ራእይ 22:12 💥የመድኃኒዓለም ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ልዩ የሆነ ሽኝት ፕሮግራም ደረሰ🤩🤩🤩 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥           ነሐሴ 29 ( አርብ )        ከ 2:00 ጀምሮ 👉 ነብይ ዳን 👉ዘማሪ ሀብታሙ እና ከ fellow team ጋር ልዩ ጊዜ ይኖረናል 👉በአምልኮ የምንረሰርስበት 👉የእግዚአብሔር ቃል  የምንማርበት 👉 የስነ- ፅሁፍ ጊዜ 👉4Books ለሰለጠኑ ተማሪዎች ሰርተፍኬት  የሚበረከትበት 👉የሽኝት ጊዜ እና ከተለያዩ ፕሮግራሞች ጋር     #መቅረት_በፍፁም_አይታሰብም      #ሁላችሁም_ተጋብዛችሁዋል 📍ጉለሌ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ለበለጠ መረጃ፦ ቦታዉን ካላወቃችሁ መድኃኔዓለም ደርሳችሁ ደውሉልን 🔽🔽🔽     👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇                                         📞0974166143                       📞0975447482 👆👆👆👆👆 👆👆👆👆👆👆👆👆 Telegram👉@MCSF2016                    @MCSF2016 Facebook👉https://www.facebook.com/profile.php?id=100091888280620&mibextid=ZbWKwL በYouTube👉 https://youtube.com/channel/UCeU8jCgGzsOjq0L5whrzR2w

August 13, 2026 567 30