#የግብር_ጉዳይ የኢትዮጵያ የፌደራል #ጠበቆች ማህበር ዝማኔ ኩነት ወይም Update on Current Affairs በሚል ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መደብዳቤ ማህበሩ ከገንዘብ ሚኒስቴር እና ከአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ጋር የጠበቆች ግብር አከፋፈልና ከሙያው ልዩ ባህርይ ጋርየተጣጣመ የግብር ማዕቀፍ እንዲኖር በተከታታይ ውይይቶች ማድረጉን አስታውቋል። በእነዚህ ውይይቶች በተደረሰው መግባባት እና በገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 1395/2017 በተደነገገው መሰረት ሊዘጋጅ የሚ…
June 11, 2026 615