አዲሱ የታክስ ሕግ ምን አዲስ ነገር ይዞ መጣ? 🚩 ንግድ ካለዎት እነዚህን ሳያውቁ አይቆዩ! 🔹 1. የታክስ… — The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. — TG.ME

📣 አዲሱ የታክስ ሕግ ምን አዲስ ነገር ይዞ መጣ? 🚩 ንግድ ካለዎት እነዚህን ሳያውቁ አይቆዩ! 🔹 1. የታክስ ክርክር? በዕርቅ/Conciliation መፍታት ይችላሉ። 🔹 2. የታክስ ዕዳ አለ? በተወሰኑ ሁኔታዎች Conditional Tax Clearance ማግኘት ይቻላል። 🔹 3. የታክስ ውሳኔ ስህተት? በተወሰኑ ሁኔታዎች ሊስተካከል ይችላል። 🔹 4. ደረሰኝ ካልሰጡ? በእያንዳንዱ ግብይት 100,000 ብር ቅጣት ሊኖር ይችላል። 🔹 5. የታክስ ማጭበርበር? የይርጋ ጊዜው እስከ 10 ዓመት ሊደርስ ይችላል። ⚠️ የታክስ ሕግን አለማወቅ ከቅጣት አያድንም! ✉️ለበለጠ መረጃ Pdf ለማግኘት @realhamdifeki ላይ "7" ብለው ይላኩ።

September 1, 2026 462 1