ግብር፣ ቅጣት፣ የህግ ችግር… እነዚህ ሁሉ ከአንድ ትንሽ ስህተት ሊጀምሩ ይችላሉ! ብዙ ነጋዴዎች “ትንሽ ነገር… — The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. — TG.ME

🚨 ግብር፣ ቅጣት፣ የህግ ችግር… እነዚህ ሁሉ ከአንድ ትንሽ ስህተት ሊጀምሩ ይችላሉ! ብዙ ነጋዴዎች “ትንሽ ነገር ነው” ብለው የሚያልፏቸው ስህተቶች በኋላ ከባድ ወጪ ሊያስከፍሉ ይችላሉ። 🚩 የንግድ መረጃን በትክክል አለመያዝ 🚩 በመመስረቻ ላይ የተሳሳተ መረጃ መጠቀም 🚩 የግብር ግዴታን በትክክል አለማወቅ 🚩 የሚፈለጉ ሰነዶችን አለመያዝ 🚩 የግብር ሪፖርትን በጊዜው አለማቅረብ እነዚህ ከመጀመሪያ ቀላል ቢመስሉም፣ በኋላ ተጨማሪ ግብር፣ ቅጣት እና የህግ ችግር ሊያመጡ ይችላሉ። 👉 ስለዚህ ንግድህን ከመጀመሪያው በትክክል መመስረት እና ግዴታዎችህን ማወቅ አለባቹ! 🔥 ዛሬ ማታ 50% ዋጋ ይጨምራል! ✉️ አሁኑኑ “MOA” በማለት ወደ 👉 @realhamdifeki ☑ይላኩ።

August 21, 2026 1.7K 1