✨KB Orthodox✝️: post #7667 — TG.ME

እግዚአብሔርን ፈርታችሁ.....

ሥራ ስትሠሩ እግዚአብሔርን ፈርታችሁ ሥሩ : ስትናገሩም እግዚአብሔርን ፈርታችሁ ተናገሩ :ስታገቡም እግዚአብሔርን ፈርታችሁ አግቡ : ስትነግዱ እግዚአብሔርን ፈርታችሁ ነግዱ : መንገድ ስትሔዱም እግዚአብሔርን ፈርታችሁ ሂዱ : ስታስተዳድሩም እግዚአብሔርን ፈርታችሁ አስተዳድሩ ።

🗣አባ ገብረ ኪዳን

@KB_ORTHODOX
❤4👍4😍2
July 28, 2026 170 1
✨እግዚአብሔርን ፈርታችሁ..... ሥራ ስትሠሩ እግዚአብሔርን ፈርታችሁ ሥሩ : ስትናገሩም እግዚአብሔርን… — ✨KB Orthodox✝️ — TG.ME