Hope Tutorial Program: post #1807 — TG.ME

ለመንግስት ት/ቤቶች በሙሉ በዚህ ደብዳቤ መሠረት መስፈርቱን የሚያሟሉ ተማሪዎችን በቅፁ መሠረት በመመዝገብ እና የተጠየቀውን መረጃ በማያያዝ እስከ ሐምሌ15/11/2018ዓ.ም ድረስ ለት/ት ፅ/ቤት እንድትልኩ እናሳውቃለን ። @Qal_Academy @Qal_Academy

t.me/HopeTutorialProgram/1807Translating to English…
July 16, 2026 204