ቅዱሳት መጻሕፍት: post #6690 — TG.ME

#እራሳችንን_እንመርምር


አንዳንድ በጣም ያስጨነቁንና ግራ ያጋቡን ነገሮች አቅማቸው ተገፎ የእኛን አሻቅቦ ማየት ብቻ እየጠበቁ ያለ ቢሆንስ?🤷‍♂

"እርስ በርሳቸውም፦ ድንጋዩን ከመቃብር ደጃፍ ማን ያንከባልልልናል? ይባባሉ ነበር፤ ድንጋዩ እጅግ ትልቅ ነበርና፤ አሻቅበውም አይተው ድንጋዩ ተንከባሎ እንደ ነበር ተመለከቱ።"
ማርቆስ 16፥3-4


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤11🙏1
August 23, 2026 673 1 4