በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ንብረቶች ፡ ኦቶና ሆስፒታል ዋላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሃንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ታሪክ 👉ኦቶና ሆስፒታል በ1920 ዓ.ም ተመሥርቷል 👉ለ50 ዓመት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል 👉ለ30 ዓመት አጠቃላይ ሆስፒታል 👉ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ የማስተማሪያና እና ሪፌራል ሆስፒታል 👉ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ኮምፕሪሃንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሆኖ የህክምና አገልግሎቶችን (የካንሰር እና የኩላሊት እጥበትን ) ጨምሮ ይሰጣል 👉አገልግሎቱ 15 ሚሊዮን ለሚሆኑ ወላይታና አጎራባች ዞኖችና ክልሎች ነው 👉የአልጋ ቁጥር፦ 450 👉በቀን የሚታዩ ታካሚዎች፦ 650 👉በእሳት የተጎዳው ህንፃ 1970ዎቹ ተገንብቷል (እ.ኤ.አ), እድሜው 55 ዓመት ነው፡፡ በተጎዳው ህንፃ ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶች ======== 1 ውስጥ ደዌ ተኝቶ ሕክምና ክፍል 2 ቀዶ ህክምና ተኝቶ ህክምና ክፍል 3 ተመላላሽ ታካሚዎች ክፍል 4 ዋና ቀዶ ሕክምና ክፍል 5 መለስተኛ ቀዶ ሕክምና ክፍል 6 ማገገሚያ ክፍል 7 ፋርማሲዎች 8 ላቦራቶሪዎች 9 የግል ሕክምና ክፍል (Private wing) በተለያዩ አገልግሎት ክፍሎች ውስጥ የተጎዱ እቃዎች ======== 1. ዋና ቀዶ ሕክምና ክፍል የአንስቴዢያ ማሽኖች (3) የቀዶ ሕክምና ኦፕረሽን አልጋ (3) OR Lights (3) አውቶክሌቭ (2) የልብስ ማጠቢያ ማሽን /ማጠቢያ 02 ካውያ 02, ማድረቂያ 02 2 ፋርማሲ -የተኝቶ ታካሚ ፋርማሲ ከሙሉ መጋዘን ጋር -የተመላላሽ ታካሚ ፋርማሲ ከነመጋዘን ጋር -የመዲኃኒት ቅመማ ፋርማሲ -የቀዶ ሕክምና ክፍል ፋርማሲ -የማህበረሰብ ፋርማሲ 3. ላቦራቶሪ የተኝቶ ታካሚ ላቦራቶሪ ከሙሉ መሳሪያና ንብረት ጋር የተመላላሽ ታካሚ ላቦራቶሪ ከሙሉ መሳሪያና ንብረት ጋር 4. ድሕረ ኦፕሬሽን እንቅስቃሴ ክፍል (PACU) አልጋ (5 ሞኒተሮች ከተሟላ ቁሳቁስ) ሙሉ እቃዎች 5.መለስተኛ ቀዶ ሕክምና ክፍል የኦፕሬሽን አልጋ 2 ቀዶ ሕክምና ክፍል light 2 6.አልጋዎች የሰራተኞች አልጋ ( 56) የታካሚዎች አልጋ ( 205) በቀዶ ህክምና ክፍል 76 በተኝቶ ሕክምና 106 በቃጠሎ ሕክምና ክፍል 10 የግል ሕክምና (Private wing) 13 7. ሕክምና መገልገያ መሳሪያዎች 01 ኢንዶስኮፒ/ኮሎኖስኮፒ ማሽን 01 ECG (የልብ) ሕክምና ማሽን የታካሚ ሞኒተሮች (10) ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች ( 102) ፕሪንተሮች (10) የምንችለውን በማድረግ ከጎናቸው እንቁም!!!
በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ንብረቶች ፡ ኦቶና ሆስፒታል ዋላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሃንሲቭ… — Ehealth — TG.ME
August 1, 2025 385 3