Ehealth: post #616 — TG.ME

" በደረሰዉ ድንገተኛ ቃጠሎ ምክንያት ሆስፒታሉ ሙሉ በሙሉ ስራ አቁሟል " - የወላይታ ዞን ጤና መምሪያ ➡ " የጤና ባለሙያዎች እና የአከባቢው ነዋሪዎች ተረባርበዉ ተኝተዉ የሚታከሙትንና በፅኑ ሕሙማን ክፍል የነበሩትን ማትረፍ ችለዋል!! " የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮሚፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዛሬ ከባድ የእሳት አደጋ እንዳጋጠመውና በቃጠሎው ምክንያት የሆስፒታሉ ዋናው የአገልግሎት ሕንፃ ሙሉ በሙሉ በመውደሙ ሆስፒታሉ አገልግሎት ማቆሙን የወላይታ ዞን ጤና መምሪ…

July 26, 2025 84