የዩቲዩብ አዲሱ "AI Music Remix" መሣሪያ ለሁሉም ዩቲበሮች ክፍት ሆነ 🎵ዩቲዩብ የሙዚቃ ፈጣሪዎች የባለቤትነት መብታቸውን ሳይጥሱ በ AI አማካኝነት የሙዚቃዎችን ስታይል፣ ድምፅ እና ስሜት (Genre) በደቂቃዎች ውስጥ ቀይረው እንዲጠቀሙ የሚያስችል አዲስ መሣሪያ ለቀቀ።SHARE 🚀t.me/Hamidtech10/6451Translate2August 6, 2026 611