ድርጅት:- አልፋ ሕክምና ማዕከል
አልፋ ሕክምና ማዕከል ከዚህ በታች በተጠቀሰው የሥራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ መደብ: BSC ነርስ / HO (Health Officer)
• ትምህርት: BSC ዲግሪ ነርስ/ጤና መኮንን
• የሥራ ልምድ: 6 ወር እና ከዚያ በላይ
• ደሞዝ: በስምምነት
📌 እንዴት ማመልከት ይቻላል:
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን (CV & Documents) በአካል በመቅረብ ወይም በቴሌግራም መላክ ትችላላችሁ።
@healthinovation

