Al Nur ɪsʟᴀᴍɪᴄ ᶜʰᵃⁿⁿᵉ¡: post #975 — TG.ME

ድንገት ከመሬት ተነስቶ የሚናፍቃችው ሰው የለም?! አሁን ስለሱ የምታስቡት ሰው «ምናለ እርሱም ስለ እኔ እያሰበ ቢሆን» የምትሉት ሰው የለም?! የብዙ ሰዎች ስሜት ይህ ነው! ልቦቻቸው በናፍቆት እንደተንጠለጠሉ አመታቶች ይነጉዳሉ። ያረሒሙ ከናፈቁን ጋር መላልሰህ አገናኘን!! ቻናል:- t.me/hafugraphics

September 6, 2024 2.3K 4