«...ከሀገራችን ሕዝቦች መካከል በጣም የታወቁት እና በነገሥታቱ ዘንድ ጭምር 'ዘንድሮ ምን አሉ?' ተብለው የሚጠበቁት ሰላሌዎች እና ጎጃሜዎች ነበሩ።
እነዚህ የአንድ ወንዝ ልጆች የተዋጣላቸው ተጫዋቾች፣ገጣሚዎች እና ደፋሮችም እንደመሆናቸው ተፈጥሮ ባጎናጸፈቻቸው ጸጋዎች በመጠቀም በአገር ላይ፣በሕዝብ ላይ የሚደርሱ በደሎችን፣የሚፈጸሙ ግፎችን ለማጋለጥ ግንባር ቀደሞች ነበሩ።»
የሻሞላው ትውልድ፣ፋሲካ ሲደልል፣ገጽ 73
ይሄ ድልድይ ደግሞ የጎሃጽዮን እና የደጀን፣የደብረማርቆስ እና የፊቼ፣የአዲስ አበባ እና የጎንደር፣የኢትዮጵያ እና የሱዳን መገናኛ ሥለሆነ ባዬነው ቁጥር ያስደስተናል።
ከተጓዛችሁበት ሥንት ዓመት ሆናችሁ🙁?

August 27, 2026 219