ለዲግሪ 0 ዓመት አመልካቾች - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ክፍት የስራ ማስታወቂያ!! ለዲግሪ… — Gammee Tech💎 — TG.ME

Forwarded fromURURJII JOBS 💯
ለዲግሪ 0 ዓመት አመልካቾች - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ክፍት የስራ ማስታወቂያ!!

ለዲግሪ 0 ዓመት አመልካቾች ብቻ መስፈርቱን የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 /ስድስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት በቢሮው ድረ ገጽ https://aacarb.gov.et/Home/Vacancy/Fresh በኦንላይን ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በወጡ የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 16 / 2018 ዓ.ም ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ 6 ተከታታይ የስራ ቀናት አመልካቾች መረጃዎችን በማየት #በኦንላይን ብቻ እንዲመዘገቡና እንዲወዳደሩ እንገልፃለን ።

ብዛት:325

Position:1. Tax Audit Specialist I

Position:2. New Tax Debt Follow-up Specialist I

Position:3. Outstanding Tax Debt Follow-up Specialist I

Position:4. Non-declaring Taxpayer Follow-up Specialist I

Position:5. Suspicious Receipt Verification Specialist I

Position:6. Receipt and Sales Register Device Inspector I

Position:7. Junior Officer for Planning, Budgeting, Monitoring, and Evaluation

Position:8. Tax Intelligence Specialist I

Position:9. Surveillan

Registration Link : https://aacarb.gov.et/Home/Vacancy/Fresh
𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐟𝐫𝐢𝐞𝐧𝐝𝐬
𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 🔗 @UrjiiJobs
August 25, 2026 16